Call for Training

The ICT Executive Office, in collaboration with the Engineering and Technology College, is pleased to announce the opening of Cisco Networking Academy short-term and long-term training programs at Adigrat University.

በዩኒቨርሲቲው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) በድምቀት ተከበረ።

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ጽ/ቤት በዓለም 115ኛውን በሃገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) “የሴቶች ድምጽ ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።