ለሁሉም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች

በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች የሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Examination) መርሃ ግብር ከዚህ በታች እንደተመለከተው ቀርቧል።

ሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና መርሃ ግብሩን በጥንቃቄ በመመልከት በተወሰነው ቀንና ሰዓት በፈተና ማዕከላቸው እንዲገኙ እናሳስባለን።

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

የፈተናዎች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት