በዩኒቨርሲቲው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) በድምቀት ተከበረ። የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ጽ/ቤት በዓለም 115ኛውን በሃገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) “የሴቶች ድምጽ ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።