ለሁሉም በ2016 ዓ/ም የተመረቃችሁ የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ምሩቃን
ለሁሉም በ2016 ዓ/ም የተመረቃችሁ የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ምሩቃን የማዳረሻ ጥናት መጠየቅ እንድትመልሉን ስለመጠየቅ ይመለከታል
ከትምህርት ሚኒስተር በተሰጠን ኣቅጣጫ መሰረት የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የ2016 ዓ/ም ከተመረቁት የቀድሞ ተማሪዎቹ እንደ ናሙና በመውሰድ ኣሁን ያሉበት የቅጥር ሁኔታ ለማወቅ ያለመ የማዳረሻ ጥናት በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዚህ የማዳረሻ ጥናት ዓላማ የሙርቃን የቅጥር ሁኔታ፣ የትምህርት ጥራትና የተቋማዊ አገልግሎቶች ሁኔታ ለመገምገም አሁን የምትሰጡን መረጃ ለኣካዳሚክ ጉዳዮች ብቻ እንደሚውል እየገለፅን ከዚ ማስተዋቅያ ጋር በተያያዘ የ Form መጠየቅ ሞልታቹ እንድትልኩልን እየጠየቅን ለምታደርጉልን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።