1. ዓዲግራት ደስ የሚል የሰላም ድባብ አለ ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተመልሳችሁ ብትመጡ እመክራለሁ። ተማሪብሩክ ገ/ሔር ከመቀለ

2. ዩኒቨርስቲው ደማቅ አቀባበል አድርጎልናል። ተማሪ ግሩም ባሊ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

3. ዓዲግራት ሰላም ነው ያለው ያልመጣቹ እንድትመጡ ጥሪየን አቀርባለሁ። ተማሪ አብራችኩን ከጋምቤላ።