- ዓዲግራት ደስ የሚል የሰላም ድባብ አለ ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተመልሳችሁ ብትመጡ እመክራለሁ። ተማሪብሩክ ገ/ሔር ከመቀለ
2. ዩኒቨርስቲው ደማቅ አቀባበል አድርጎልናል። ተማሪ ግሩም ባሊ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ
3. ዓዲግራት ሰላም ነው ያለው ያልመጣቹ እንድትመጡ ጥሪየን አቀርባለሁ። ተማሪ አብራችኩን ከጋምቤላ።